የግርጌ ማስታወሻ
a ሎ “ቅዱስ” የሚል ትርጉም ያለው ጥንታዊ የእንግሊዝኛ ቃል ነው። ኦል ሃሎውስ ዴይ ወይም ኦል ሴንትስ ዴይ (“የሁሉም ቅዱሳን ቀን”) የሞቱ ቅዱሳን የሚታወሱበት በዓል ነው። የኦል ሃሎውስ ዴይ የዋዜማ ምሽት ኦል ሃሎ ኢቭን ተብሎ ይጠራ የነበረ ሲሆን ከጊዜ በኋላ ይህ ስም አጥሮ ሃሎዊን መባል ጀመረ።