የግርጌ ማስታወሻ
a ካርል ሼለ የተባለው ስዊድናዊ የኬሚስትሪ ባለሙያ ቀደም ሲል ኦክስጅንን አግኝቶ የነበረ ቢሆንም ግኝቱን በጽሑፍ ለማሳተም አልበቃም። በኋላ ላይ አንቷን ሎራን ለቩዋዝዬይ የተባለው ፈረንሳዊ የኬሚስትሪ ባለሙያ ለዚህ ጋዝ ኦክስጅን የሚለውን ስያሜ ሰጠው።