የግርጌ ማስታወሻ
a ሞሪስኮ ማለት በስፓንኛ “ትንሽ ሙሮች” ማለት ነው። የታሪክ ምሁራን ይህን ቃል የሚጠቀሙት እንደ ስድብ ሳይሆን የመጨረሻው ሙስሊም መንግሥት በ1492 ከወደቀ በኋላ ወደ ካቶሊክነት ተለውጠው በአይቤርያ ባሕረ ገብ ምድር የቀሩትን ሙስሊም የነበሩ ሰዎች ለማመልከት ነው።