የግርጌ ማስታወሻ c አንዳንድ የመዝገበ ቃላት አዘጋጆች ኦህላም በመክብብ 1:4 አገባቡ ላይ “ለዘላለም” ማለት እንደሆነ አድርገው ይረዱታል። የሚከተሉት የእንግሊዝኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችም በዚያ መንገድ አስቀምጠውታል። ዘ ኒው ኢንግሊሽ ባይብል፣ ሪቫይዝድ ስታንዳርድ ቨርሽን፣ ዘ ጀሩሳሌም ባይብል፣ ዘ ባይብል ኢን ሊቪንግ ኢንግሊሽ፣ ኪንግ ጄምስ ቨርሽን እና ሌሎች።