የግርጌ ማስታወሻ c አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁራን ምስሉ የነበረውን ግዝፈት ከግምት ውስጥ በማስገባት ከእንጨት የተሠራና ከላይ ብቻ በወርቅ የተለበጠ ነበር ብለው ያምናሉ።