የግርጌ ማስታወሻ
c በሲ ኤፍ ካይል እና በኤፍ ዴሊሽ የተዘጋጀው ኮሜንታሪ ኦን ዚ ኦልድ ቴስታመንት እንዲህ ይላል:- “የነቢዩ ንግግር እዚህ ላይ ትንሽ ቆም ብሏል። እዚህ ቦታ ላይ ለሁለት ክፍል መለየቱን የምናውቀው በኢሳይያስ 1 ቁጥር 9 እና 10 መካከል በተተወው ክፍት ቦታ ነው። ክፍት ቦታ በመተው ወይም የተጀመረውን መስመር ድንገት በማቋረጥ ትላልቅም ሆኑ ትናንሽ ክፍሎችን የመለየት ዘዴ የአናባቢ ወይም የአደማመፅ ምልክቶችን ከመጠቀም አንጻር ሲታይ በጣም ጥንታዊ በሆነ ልማድ ላይ የተመሠረተ ነው።”