የግርጌ ማስታወሻ
a በ66 እዘአ የአይሁዳውያኑን ዓመፅ ተከትሎ በሴስቲየስ ጋለስ የሚመራ የሮማውያን ሠራዊት ኢየሩሳሌምን በመክበብ ወደ ከተማዋ ዘልቆ ገብቶ እስከ መቅደሱ ግድግዳ ድረስ ተጠግቶ ነበር። ከዚያም የሮማ ሠራዊት ወደ ኋላ በመመለሱ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ሮማውያን በ70 እዘአ ተመልሰው ከመምጣታቸው በፊት ለመሸሽ የሚያስችል አጋጣሚ አግኝተዋል።