የግርጌ ማስታወሻ
a ኢሳይያስ 9:8–10:4 ላይ ያሉት አራት የግጥም አንቀጾች ሲሆኑ እያንዳንዳቸው የሚደመደሙት “በዚህም ሁሉ እንኳ ቁጣው አልተመለሰችም፣ ነገር ግን እጁ ገና ተዘርግታ ትኖራለች” በሚለው የማስጠንቀቂያ አዝማች ነው። (ኢሳይያስ 9:12, 17, 21፤ 10:4) ይህ የአጻጻፍ ዘይቤ ኢሳይያስ 9:8–10:4ን እንደ አንድ “ቃል” አስተሳስሯቸዋል። (ኢሳይያስ 9:8) የይሖዋ እጅ ‘ገና ተዘርግታ ያለችው’ ለእርቅ ሳይሆን ፍርድ ለመስጠት እንደሆነ ልብ በል።—ኢሳይያስ 9:13