የግርጌ ማስታወሻ b በሰሜናዊው የእስራኤል መንግሥት ከነበሩት የይሖዋ ነቢያት መካከል ኢዩ (ንጉሡ አይደለም)፣ ኤልያስ፣ ሚካያ፣ ኤልሳዕ፣ ዮናስ፣ ኦዴድ፣ ሆሴዕ፣ አሞጽ እና ሚክያስ ይገኙበታል።