የግርጌ ማስታወሻ
c ለምሳሌ ያህል ዳንኤል በሜዶንና ፋርስ መንግሥት ሥር የባቢሎን ከፍተኛ ባለ ሥልጣን ሆኖ ተሾሞ ነበር። ከ60 ዓመታት ገደማ በኋላ ደግሞ አስቴር የፋርሱ ንጉሥ የአሕሻዊሮስ ንግሥት ሆና የነበረ ሲሆን መርዶክዮስ በመላው የፋርስ ግዛት ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ ተሾሞ ነበር።