የግርጌ ማስታወሻ a ታሪክ ጸሐፊዎች ይህ ንጉሥ ዳግማዊ ሳርጎን ነው ይላሉ። “ቀዳማዊ ሳርጎን” ተብሎ ይጠራ የነበረው የአሦር ንጉሥ ሳይሆን ቀደም ብሎ የነበረ የባቢሎን ንጉሥ ነው።