የግርጌ ማስታወሻ b “ተርታን” የሰው ስም ሳይሆን የአሦራውያን ጦር ጠቅላይ አዛዥ የሚጠራበት ማዕረግ ነው። በንጉሠ ነገሥታዊው ግዛት ሁለተኛውን ከፍተኛ ሥልጣን የያዘ ሰው እንደነበር እሙን ነው።