የግርጌ ማስታወሻ
b ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ተንታኞች “ጋሻውን ቀቡ” የሚለው አነጋገር የሚያመለክተው የቆዳ ጋሻዎች የሚወረወሩትን አብዛኛዎቹን ፍላጻዎች እንዲያንሸራትቱ ሲባል ከውጊያው በፊት በዘይት ይቀቡ የነበረበትን ጥንታዊ ልማድ ነው ይላሉ። ይህ ፍቺ ትክክል ሊሆን ቢችልም ከተማዋ በወደቀችበት በዚያ ዕለት ምሽት ግን ባቢሎናውያን ጋሻቸውን ዘይት በመቀባት ለጦርነት የሚዘጋጁበት ይቅርና የሚዋጉበት ጊዜ እንኳን እንዳልነበራቸው ልብ ሊባል ይገባል!