የግርጌ ማስታወሻ
c ኢሳይያስ የባቢሎንን መውደቅ በተመለከተ የተናገረው ትንቢት ፍጹም ትክክለኛ ከመሆኑ የተነሣ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ተቺዎች ታሪኩ ከተፈጸመ በኋላ የተጻፈ መሆን አለበት እስከ ማለት ደርሰዋል። ይሁን እንጂ የዕብራይስጥ ቋንቋ ምሁር የሆኑት ኤፍ ዴሊትሽ እንዳሉት አንድ ነቢይ በመንፈስ ቅዱስ አነሳሽነት ከመቶ ዓመታት በኋላ የሚሆነውን ነገር ከወዲሁ ሊተነብይ እንደሚችል ካመንን እንዲህ ያለውን ግምታዊ ሐሳብ መሰንዘር አስፈላጊ አይሆንም።