የግርጌ ማስታወሻ
e የመጠበቂያ ግንብ መጽሔት በታተመባቸው የመጀመሪያ 59 ዓመታት ውስጥ ኢሳይያስ 21:11ን በሽፋኑ ላይ ይዞ ይወጣ ነበር። የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት የነበረው ቻርልስ ቴዝ ራስል ለመጨረሻ ጊዜ ያሳተመው በጽሑፍ ታትሞ የወጣ ስብከትም ጭብጥ ያደረገው ይህንኑ ጥቅስ ነበር። (በፊተኛው ገጽ ላይ የሚገኘውን ሥዕል ተመልከት።)