የግርጌ ማስታወሻ
c “የተርሴስ ልጅ” የሚለው መግለጫ የተርሴስን ነዋሪዎችም ሊያመለክት ይችል ይሆናል። አንድ የማመሳከሪያ ጽሑፍ እንዲህ ይላል:- “የተርሴስ ተወላጅ የሆኑት ሰዎች አባይ ሲሞላ በየአቅጣጫው እንደሚፈስስ ሁሉ በየአቅጣጫው ሄደው ለመነገድ ነፃ ሆነዋል።” በዚህም መልኩ ቢሆን አጽዕኖት የተሰጠው ነገር የጢሮስ ውድቀት የሚያስከትለው መዘዝ ነው።