የግርጌ ማስታወሻ d ንስር ብዙም ኃይል ሳይጠይቅበት ከፍ ብሎ እየተንሳፈፈ ይቆያል። ይህንን የሚያደርገው ሙቅ አየር ወደ ላይ የሚወጣባቸውን መስመሮች ወይም ቴርማልስ በመከተል ነው።