የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a ለምሳሌ ያህል መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አምላክ ፊት፣ ዓይን፣ ጆሮ፣ አፍንጫ፣ አፍ፣ ክንድና እግር ይናገራል። (መዝሙር 18:15፤ 27:8፤ 44:3፤ ኢሳይያስ 60:13፤ ማቴዎስ 4:4፤ 1 ጴጥሮስ 3:12) ለይሖዋ የተሰጡትን “ዓለት” ወይም “ጋሻ” እንደሚሉት ያሉ መግለጫዎችን ቃል በቃል እንደማንረዳቸው ሁሉ እነዚህ ምሳሌያዊ አገላለጾችም ቃል በቃል ሊወሰዱ አይገባም።—ዘዳግም 32:4፤ መዝሙር 84:11

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ