የግርጌ ማስታወሻ a “በትር” ተብሎ የተተረጎመው የዕብራይስጥ ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን አንድ እረኛ በጎቹን ለመምራት የሚጠቀምበትን ዱላ ወይም ዘንግ ያመለክታል። (መዝሙር 23:4) በተመሳሳይም ወላጆች የሚጠቀሙበት “በትር” በፍቅር መመሪያ መስጠትን እንጂ በጭካኔ ወይም በኃይል መደብደብን አያመለክትም።