የግርጌ ማስታወሻ c በሮማውያን ሕግ መሠረት የሳንሄድሪን ሸንጎ የሞት ቅጣት የማስተላለፍ ሥልጣን ያለው አይመስልም። (ዮሐ. 18:31) ያም ሆነ ይህ እስጢፋኖስ የተገደለው ቁጣቸውን መቆጣጠር በተሳናቸው ሰዎች እንጂ ሸንጎው ደንቡን ጠብቆ ባስተላለፈው የፍርድ ውሳኔ አይደለም።