የግርጌ ማስታወሻ b በዚህ ወቅት በሶርያዋ አንጾኪያ ሳይቀር ጉባኤዎች ተቋቁመው ነበር፤ ይህች ከተማ የምትገኘው ከኢየሩሳሌም በስተ ሰሜን 550 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቃ ነው።