የግርጌ ማስታወሻ h ጳውሎስ ለገላትያ ሰዎች የላከውን ደብዳቤ የጻፈው ይህ ከሆነ ከተወሰኑ ዓመታት በኋላ ነበር። ጳውሎስ በደብዳቤው ላይ “ለመጀመሪያ ጊዜ ለእናንተ ምሥራቹን ለመስበክ አጋጣሚ ያገኘሁት በመታመሜ የተነሳ እንደነበር ታውቃላችሁ” በማለት ጽፏል።—ገላ. 4:13