የግርጌ ማስታወሻ e ከፊልጵስዩስ ወደ ጥሮአስ ያደረጉት ጉዞ አምስት ቀን ፈጅቶባቸዋል። ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ጉዞ በሁለት ቀን ውስጥ አድርገው ነበር፤ ምናልባትም በዚህ ወቅት ለጉዞ የማይመች ነፋስ አጋጥሟቸው ሊሆን ይችላል።—ሥራ 16:11