የግርጌ ማስታወሻ a በወቅቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አይሁዳውያን ክርስቲያኖች ነበሩ፤ የሁሉንም መንፈሳዊ ፍላጎት ለማሟላት በግል መኖሪያ ቤቶች የሚሰበሰቡ በርካታ ጉባኤዎች ማቋቋም ሳያስፈልግ አልቀረም።