የግርጌ ማስታወሻ e የፆታ ጥቃት የደረሰባቸው ሰዎች አንዳንድ ጊዜ በከፍተኛ የመንፈስ ጭንቀት ይዋጣሉ። በዚህ ወቅት የሕክምና ባለሙያ ማማከራቸው ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። የጭንቀት ስሜትን መቋቋም ስለሚቻልበት መንገድ ተጨማሪ ሐሳብ ለማግኘት ምዕራፍ 13 እና 14ን ተመልከቺ።