የግርጌ ማስታወሻ a እዚህ ላይ የተጠቀሰው በስተ ሰሜን ጫፍ የሚገኘውና ቆየት ብሎ ነቢዩ ኤልያስ የበኣል ነቢያትን የተገዳደረበት ታዋቂ የሆነው የቀርሜሎስ ተራራ አይደለም። (ምዕራፍ 10ን ተመልከት።) ይኼኛው ቀርሜሎስ በስተ ደቡብ ባለው ምድረ በዳ ጫፍ ላይ የሚገኝ ከተማ ነው።