የግርጌ ማስታወሻ
a እንዲህ ሲባል ግን መጽሐፍ ቅዱስ ማጥናትህን እንድታቆም ለማድረግ የሚሞክሩትን ሰዎች ሰይጣን እየተቆጣጠራቸው ነው ማለት አይደለም። ሆኖም ሰይጣን “የዚህ ሥርዓት አምላክ” ከመሆኑም ሌላ ‘መላው ዓለም በእሱ ቁጥጥር ሥር ነው።’ በመሆኑም አንዳንድ ሰዎች ይሖዋን ማገልገላችንን እንድናቆም ለማድረግ ቢሞክሩ ሊያስገርመን አይገባም።—2 ቆሮንቶስ 4:4፤ 1 ዮሐንስ 5:19