የግርጌ ማስታወሻ b ይህ አሃዝ በኢየሩሳሌምና በባቢሎን መካከል ያለውን ቀጥተኛ ርቀት የሚያመለክት ሲሆን ግዞተኞቹ የተጓዙበት መንገድ ርቀት ግን የዚህ እጥፍ ሳይሆን አይቀርም።