የግርጌ ማስታወሻ a በዕብራይስጥ ቅዱሳን ጽሑፎች ውስጥ ፓድሃ እና ከዚህ ቃል ጋር ዝምድና ያላቸው ቃላት “መቤዠት” ወይም “የቤዛ ዋጋ” ተብለው ተተርጉመዋል። ይህም ነፃ የማውጣት እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን አጉልቶ ያመለክታል።—ዘዳግም 9:26