የግርጌ ማስታወሻ b በተለምዶ ሰባቱ የመንፈሳዊ እድገት ጸር የሚባሉት ነገሮች ኩራት፣ መጎምጀት፣ በጾታ ስሜት መብከንከን፣ ቅናት፣ ሆዳምነት፣ ቁጣና ስንፍና ናቸው።