የግርጌ ማስታወሻ a ሜአ ኩልፓ “የራሴ ስህተት” የሚል ትርጉም ያለው የላቲን ቃል ሲሆን የቤተ ክርስቲያን አባላት የሚደግሙት (ኮንፊቴዎር ወይም “እናዘዛለሁ”) የሚለው የካቶሊክ ጸሎት ክፍል ነው።