የግርጌ ማስታወሻ b የኋላ ኋላ የጄሮም ትርጉም በምዕራቡ የሕዝበ ክርስትና ክፍል መሠረታዊ መጽሐፍ ቅዱስ ሲሆን ሰፕቱጀንት ግን እስከ ዛሬም ድረስ በምሥራቁ የሕዝበ ክርስትና ክፍል ይሠራበታል።