የግርጌ ማስታወሻ
a ዶክተር ቪክቶር ኢ ፍራክል በናዚ የማጎሪያ ካምፖች ካገኟቸው ተሞክሮዎች በመነሳት እንዲህ ብለዋል:- “ሰው የሕይወትን ትርጉም ለማግኘት የሚያደርገው ፍለጋ በሕይወቱ ውስጥ አንደኛውን ቦታ የሚይዝ ኃይል እንጂ” እንደ እንስሳት “በደመ ነፍስ የሚመጣ ‘ሁለተኛ ደረጃ የሚይዝ ነገር አይደለም።’” አክለውም ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ካበቃ ከአሥርተ ዓመታት በኋላ በፈረንሳይ ውስጥ የተደረገ አንድ ጥናት “ጥያቄ ከቀረበላቸው ሰዎች ውስጥ 89 በመቶ የሚሆኑት ሰው ሕይወቱ ትርጉም ያለው እንዲሆን ‘አንድ ነገር’ እንደሚፈልግ ማመናቸውን አሳይቷል” ብለዋል።