የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a “ተቆርጦ የነበረውን የወንድ ዘር ከቆለጥ የሚወጣበትን ቱቦ እንደገና ለማገናኘት የሚደረግ የቀዶ ሕክምና ሙከራ ቢያንስ 40 ከመቶ ስኬት ያለው ሲሆን የተሻለ ደቂቅ የቀዶ ሕክምና ዘዴ ከተገኘ ደግሞ የስኬቱ መጠን ሊጨምር እንደሚችል አንዳንድ ማስረጃዎች ያሳያሉ። ሆኖም በቅንጣሲቦይ አማካኝነት የሚደረግ መካንነት ዘላቂ ተደርጎ መታየት አለበት።” (ኢንሳይክለፒዲያ ብሪታኒካ) “በቀዶ ሕክምና የሚከናወን መምከን ለዘለቄታው እንደሚቀጥል ተደርጎ መታየት አለበት። ታካሚው ቀዶ ጥገናውን ስለማስወገድ የሰማው ነገር ቢኖርም በቀዶ ሕክምና አማካኝነት የተነጣጠሉትን ቱቦዎች እንደገና ማያያዝ ከፍተኛ ወጪ ከመጠየቁም በላይ ስኬታማነቱ አስተማማኝ ሊሆን አይችልም። የቲውባል መካንነትን ለማስወገድ ቀዶ ሕክምና የሚያደርጉ ሴቶች ከማህፀን ውጪ ጽንስ የመያዛቸው አጋጣሚ ከፍተኛ ነው።”​—⁠ከንቴምፐራሪ ኦብስተትሪሺያንስ/ጋይነኮለጂስትስ፣ ሰኔ 1998

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ