የግርጌ ማስታወሻ a የግሪክኛው ቃል ሥርዓት የማያከብሩ ወይም ዲሲፕሊን የማይከተሉ ወታደሮችን እንዲሁም በትምህርት ገበታቸው ላይ የማይገኙ ቸልተኛ ተማሪዎችን ለማመልከት ይሠራበት ነበር።