የግርጌ ማስታወሻ a ከንፌሽን በተባለው መጽሐፉ ሥላሴን፣ ዕድል አስቀድሞ ተወስኗል የሚለውን ትምህርትና የነፍስን አለመሞት የሚደግፍ ሐሳብ አስፍሯል። ሁሉም ግን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች አይደሉም።