የግርጌ ማስታወሻ a “ዊችክራፍት” የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል ሴትና ወንድ ጠንቋዮችን ለማመልከት ከሚሠራበት “ዊሲ” እና “ዊካ” ከሚሉት የድሮ እንግሊዝኛ ቃላት የተወረሰ ነው።