የግርጌ ማስታወሻ
a ኢየሱስ ስለ ስንዴና እንክርዳድ እንዲሁም ስለ ሰፊውና ጠባቡ መንገድ በተናገረው ምሳሌ ላይ እንደገለጸው (ማቴዎስ 7:13, 14) በዘመናት ሂደት እውነተኛውን የክርስትና እምነት በተግባር ማዋላቸውን የሚቀጥሉት አናሳ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ብቻ ይሆናሉ። ይሁን እንጂ ራሳቸውንና ትምህርቶቻቸውን ትክክለኛው የክርስትና እምነት ገጽታ አድርገው በሚያቀርቡት አረም መሰል ብዙሃን ይዋጣሉ። ይህ ርዕስ የሚያተኩረው በዚህ ገጽታ ላይ ነው።