የግርጌ ማስታወሻ
b ነሐሴ 1, 1998 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 13 አንቀጽ 7ን ተመልከት። በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትህ በዚህ እትም ላይ የወጡትን ሁለቱን የጥናት ርዕሶች ልትከልስ በተጨማሪም በመጠበቂያ ግንብ መጽሐፍ ቅዱስና ትራክት ማኅበር የታተመውን ቅዱሳን ጽሑፎችን ጠለቅ ብሎ ማስተዋል (እንግሊዝኛ) በተባለው የመጽሐፍ ቅዱስ ኢንሳይክሎፔዲያ ላይ የሚገኙትን “ፍትሕ፣” [Justice] “ምሕረት” [Mercy] እና “ጽድቅ” [Righteousness] የሚሉትን ርዕሶች መመልከት ትችላለህ።