የግርጌ ማስታወሻ b በጥንታዊ ግሪክኛ ትርጉሞች ውስጥ የሚገኙ ሌሎች የመለኮታዊው ስም ምሳሌዎች ለማግኘት ባለ ማጣቀሻውን የአዲሲቱ ዓለም የቅዱሳን ጽሑፎች ትርጉም አፔንዲክስ 1C ተመልከት።