የግርጌ ማስታወሻ
a ጆሴፈስ አይሁዳውያን ለቅዱስ ነገሮች አክብሮት እንዳላቸው አድርጎ ቢገልጽም የአምላክን ሕግ እንዲህ በማለት አስቀምጦታል:- “ማንኛውም ሰው ሌሎች ከተሞች የሚያመልኳቸውን አማልክት መስደብ ወይም ቤተ መቅደሶቻቸውን መዝረፍ ወይም ለየትኛውም አምላክ የተሰጡ ንዋየ ቅዱሳትን መውሰድ የለበትም።” (በሰያፍ የጻፍነው እኛ ነን።)—ጁዊሽ አንቲኩዊቲስ ጥራዝ 4፣ ምዕራፍ 8፣ አንቀጽ 10