የግርጌ ማስታወሻ a አንድ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አባል ከሞተ በኋላ ቅዱስ የሚል ስያሜ ማግኘቱ በመላው የእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ አክብሮት ሊሰጠው እንደሚገባ ያሳያል።