የግርጌ ማስታወሻ a ዶሮ በአብዛኛው ፈሪ እንደሆነች ተደርጋ ብትታይም አንድ የእንስሳት ጥበቃ ድርጅት ጽሑፍ “ሴት ዶሮ ጫጩቶቿን ከአደጋ ለመጠበቅ ስትል እስከሞት ድረስ ትፋለማለች” በማለት ገልጿል።