የግርጌ ማስታወሻ
b ኤርምያስ 38:19 ብዙ አይሁዳውያን ወደ ከለዳውያን እንደ ‘ኮበለሉና’ ከግዞት ባይድኑም እንኳ ከሞት እንደተረፉ ይጠቁማል። ወደ ከለዳውያን የኮበለሉት የኤርምያስን ቃል ስለሰሙ ይሁን የምናውቀው ነገር የለም። የሆነ ሆኖ በሕይወት መትረፋቸው ነቢዩ የተናገራቸው ቃላት በትክክል መፈጸማቸውን ያረጋግጣል።