የግርጌ ማስታወሻ a “የባሕር ሰዎች” የተባሉት ከሜዲትራንያን ደሴቶችና ከጠረፍ አገሮች የተነሱ ባሕረተኞች ነበሩ። ከእነዚህ መካከል ፍልስጥኤማውያን ሳይኖሩበት አይቀርም።—አሞጽ 9:7