የግርጌ ማስታወሻ c ወንድም ኤጎን ሃውሰር ይህ ተሞክሮ በመዘጋጀት ላይ እያለ በሞት አንቀላፍቷል። እስከ ዕለተ ሞቱ ታማኝነቱን የጠበቀ ሲሆን አስተማማኝ ተስፋ እንዳለው ማወቃችን ያስደስተናል።