የግርጌ ማስታወሻ a መጽሐፉ ሮያል ባይብል የተባለው ወጪውን የሸፈነው ንጉሥ ፊሊፕ በመሆኑ ሲሆን አንትወርፕ ፖሊግሎት የተባለው ደግሞ በወቅቱ የስፔይን ግዛት በነበረችው በአንትወርፕ ከተማ በመታተሙ ነው።