የግርጌ ማስታወሻ
b በእርሾ የተጋገሩ ሁለት ኅብስቶች ለሚወዘወዝ መሥዋዕት በሚቀርቡበት ወቅት አብዛኛውን ጊዜ ካህኑ ሁለቱን ኅብስቶች በእጁ ይዞ ወደ ላይ ከፍ ካደረጋቸው በኋላ ወደ ቀኝና ወደ ግራ ያወዛውዛቸዋል። ይህ እንቅስቃሴ መሥዋዕቱ ለይሖዋ የቀረበ መሆኑን ያመለክታል።—በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ቅዱሳን ጽሑፎችን ጠለቅ ብሎ ማስተዋል (እንግሊዝኛ) የተባለውን መጽሐፍ ጥራዝ 2፣ ገጽ 528ን ተመልከት።