የግርጌ ማስታወሻ a ቤተሰብህን የሚጠቅሙ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎችን በተመለከተ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ ተመልከት።