የግርጌ ማስታወሻ
c አንድ ወንድ በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ መብት ለማግኘት ብቁ እንዲሆን ‘የማይጣላ’ መሆን አለበት፤ ይህም ሲባል በሰዎች ላይ አካላዊ ጥቃት የማይሰነዝር ወይም በንግግሩ የማያስፈራራ ሊሆን ይገባል ማለት ነው። በመሆኑም መጠበቂያ ግንብ 17-111 (መስከረም 1, 1990 እንግሊዝኛ) በገጽ 25 ላይ እንዲህ ይላል:- “አንድ ሰው በውጭ አምላካዊ ባሕርያትን እያሳየ በቤት ውስጥ ግን ጨቋኝ ቢሆን መብት ለማግኘት ብቁ አይሆንም።”—1 ጢሞቴዎስ 3:2-5, 12